Welcome to the most trustable media VoiceET News.

We will publish vital news about mainly Ethiopia and East Africa in general. We are absolutely working really hard to publish our news in various languages so as soon as we sort out we will definitely inform you via our website.



Dawit Tesfaye Atreso

Editor



This media founded by Mr Dawit Tesfaye Atreso, Ethiopian. who has been working really hard to create this trustable media platform.

We provide you the latest breaking news and updates straight from Ethiopia and the surrounding region.

Please feel free to give us any information via our social medias: VoiceETnews@gmail.com


የሰው ልጅ በኹለንተናዊ የአስተሳሰብና አመለካከት ለውጦች ውስጥ ያለፈ፣ እያለፈ ያለና የሚያልፍ በመኾኑ ይህንን ባሕሪያዊና ጠባያዊ የማንነት የማይቋረጥ ሂደት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ቢያንስ ቢያንስ በየደረጃው እንዳለንና እንደሚኖረን ኹለንተናዊ አቅም ልንጀምርበት፣ ልንሰራበትና ልናድግበት ምንችልበትን ከኛ /ከነጠላ/ በላይ – እኛ በጋራ ስለጋራ በጋራ ልንቀሳቀስበት የሚገባና በመንፈስ ሊያግባባን የሚችል ሚድያዊ ማዕቀፍ (Framework) ላይ ከፍ ያለ ትኩረት በመስጠት መጀመሩ ለጤናማና ዘላቂ የሚድያ ተቋም ግንባታ መነሻና መዳረሻ ነውና ከስሜት፣ ከይሁን ይሁን፣ ይታወቃል ከሚልና እጅግ አደገኛ ከኾነው ከመንገዱ (Means) ይልቅ ውጤት ተኮር ከኾነው አካሄድ ወጥተን በምክንያታዊነት፣ በተጨባጭ እንቅስቃሴ፣ በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርተን፣ ከኹላችን ፍላጎት በላይ የጋራ ፍላጎትን ለማሠልጠን የሚያስችል ሚድያዊ ዕሳቤና ዕሴት በማስቀመጥ ታሪካዊ ኃላፊነትን የመጀመር ጉዳይ ሊሰመርበት ይገባል፡፡